የቤልጂግ ፖሊስ ሁለት ተጠርጣሪዎች ያዘ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 29.12.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የቤልጂግ ፖሊስ ሁለት ተጠርጣሪዎች ያዘ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአውሮጳ የፀረ-ሽብር ተልዕኮ ትኩረት የተደረገባት ቤልጅግ በአዲስ አመት ዋዜማ ጥቃት ለመሰንዘር ሳያቅዱ አይቀሩም ያለቻቸውን ሁለት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር አውላለች።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:55

ሁለት የሽብር ተጠርጣሪዎች በቤልጅየም መታሰር

የቤልጅግ ፖሊስ ባደረገው አሰሳ የጦር ሠራዊት የሚመስሉ አልባሳት እና የኮምፒውተር ቁሳቁሶች ማግኘቱን አስታውቋል። የአገሪቱ ባለስልጣናት አሁን በቁጥጥር ስር የዋሉት ግለሰቦች ከፓሪሱ የሽብር ጥቃት ጋር የሚያገናኛቸው አንዳች ነገር አለመኖሩን በአሰሳውም ምንም አይነት የጦር መሳሪያ አሊያም ተቀጣጣይ ቁስ አለመገኘቱን አስታውቀዋል።

ገበያው ንጉሴ

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic