የባያጂዳ አፈ-ታሪክ | ይዘት | DW | 14.08.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ይዘት

የባያጂዳ አፈ-ታሪክ

የናይጀሪያ የሐውሳ ማኅበረሰብ መሥራች አባት ተደርገው ይወሰዳሉ። ባያጅዳ ይባላሉ። እንደ አካባቢው ስነ-ቃል ከኾነ ባያጂዳ ኑሯቸውን በሰሜናዊ ናይጀሪያ ያደረጉ ዓረብ ናቸው። የእሳቸው ታሪክ ከትውልድ ትውልድ በቃል ሲነገር ቆይቶ ዛሬ ላይ ደርሷል። አንዳንድ ሰዎች ባያጂዳ በእውኑ የነበሩ ሰው ናቸው ሲሉ ሌሎች ይህን አይቀበሉም።

ቪድዮውን ይመልከቱ። 01:40

በተጨማሪm አንብ