የባቡር አደጋ በጂቡቲ-ኢትዮጵያ የባቡር መሥመር፣ | ኢትዮጵያ | DW | 27.07.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የባቡር አደጋ በጂቡቲ-ኢትዮጵያ የባቡር መሥመር፣

ከአዲስ አበባ ጂቡቲ በተዘረጋው የባቡር ሐዲድ ፣ የመገልበጥ አደጋ ደርሶ የሰዎች ህይወት ጠፋ ።

default

ከአዲስ አበባ ጂቡቲ በተዘረጋው ጥንታዊውና ብቸኛው የባቡር ሐዲድ ፣ በተለይ ከድሬዳዋ ወደ ጂቡቲ ዕቃና እንስሳት ጭኖ ይሽከረከር በነበረ ባቡር ላይ የመገልበጥ አደጋ ደርሶ የሰዎች ህይወት መጥፋቱ፣ ቁጥራቸው ተለይቶ ያልታወቀ ግመሎችም መሞታቸውን ፣ የደረሰን ዘገባ የላከልን ዘገባ ያስረዳል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአባሔር ፣ ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሰ