የባልደራስ እና የመኢአድ ቅንጅት | ኢትዮጵያ | DW | 06.03.2020
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የባልደራስ እና የመኢአድ ቅንጅት

የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት «መኢአድ» እና  ባልደራስ ለእዉነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ መቀናጀታቸዉን ገለፁ። ባልደራስ ለእዉነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ሊቀመንበር እስክንድር ነጋ እና የመላዉ አንድነት ድርጅት ዛሬ በሰጡት የጋራ መግለጫ ነዉ።

 

 

የመላዉ አንድነት ድርጅት «መኢአድ» እና  ባልደራስ ለእዉነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ መቀናጀታቸዉን ገለፁ። ባልደራስ ለእዉነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ሊቀመንበር እስክንድር ነጋ እና የመላዉ አንድነት ድርጅት «መኢአድ» ሊቀ መንበር አቶ ማሙሸት አማረም በሰጡት የጋራ መግለጫ ላይ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ አለዉ።  

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አዜብ ታደሰ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic