1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የባሌ ሮቤ ከተማ ወቅታዊ ሁኔታ 

ሰኞ፣ ጥቅምት 17 2012

የከተማዋ ከንቲባ እና አንድ ሐይማኖታዊ መሪ ግን ተላለፈ የተባለው ትዕዛዝ የባሌን ሕዝብም ሆነ የሮቤን ከተማ አይወክልም ባይ ናቸው። ታምራት ዲንሳ ተጨማሪ ዘገባ አለው። 

https://p.dw.com/p/3S6hC
Karte Äthiopien englisch

ስጋት በባሌ ሮቤ ከተማ

በተቃውሞ  ስትናጥ በሰነበተችው በባሌ ሮቤ ከተማ የተሰበሰቡ ሰዎች ከሌሎች ብሔር አባላት መገበያየት፣ ቤት መሸጥና እና ማከራየትን የሚያግድ ትዕዛዝ ካስተላለፉ በኋላ ከተማዋ አሁንም ሥጋት ላይ ነች። የከተማዋ ከንቲባ እና አንድ ሐይማኖታዊ መሪ ግን ተላለፈ የተባለው ትዕዛዝ የባሌን ሕዝብም ሆነ የሮቤን ከተማ አይወክልም ባይ ናቸው። ታምራት ዲንሳ ተጨማሪ ዘገባ አለው። 
ታምራት ዲንሳ 

እሸቴ በቀለ