የባሊው የዓለም ንግድ ድርጅት ስምምነት እና የጠበብት አስተያየት | ኤኮኖሚ | DW | 10.12.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኤኮኖሚ

የባሊው የዓለም ንግድ ድርጅት ስምምነት እና የጠበብት አስተያየት

በኢንዶኔሽያ የባሊ ደሴት ዋና ከተማ ኑሳ ዱዎ የዓለም ሀገራት የንግድ ሚንስትሮች የዓለም የንግድ ድርጅት በዓለም አቀፍ ንግድ ላይ ያቀረበውን ሰነድ ባለፈው ቅዳሜ ያፀደቁበት ስምምነት የሀገራቱን የኤኮኖሚ ዕድገት

ሊያነቃቃ እንደሚችል የምጣኔ ሀብት ጠበብት አስታወቁ። እንደ ጠበብቱ አስተያየት፣ እአአ በ 1995 ዓም የተቋቋመው የዓለም ንግድ ድርጅት ባለፈው ሳምንት የደረሰው ስምምነት ትልቅ ትርጓሜ ይዞዋል። በባሊው ስምምነት መሠረት፣ በሀገራት የንግድ ልውውጥ መካከል ተደቅነው የቆዩ መሰናክሎች፣ በተለይም ቢሮክራሲያዊ አሰራሮች ይወገዳሉ።

ክርስቲያን ኢግናትሲ/ ይልማ ኃይለ ሚካኤል

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic