የባለ ራዕይ ወጣቶች የመፍትሄ ጥሪ | ኢትዮጵያ | DW | 01.05.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የባለ ራዕይ ወጣቶች የመፍትሄ ጥሪ

ባለራዕይ ወጣቶች ማሕበር ኢትዮጵያ ዉስጥ እየተፈጸሙ ነዉ ያላዋቸዉን የህዝብ መፈናቀል፤ የፕሪስ አፈና እና የጋዜጠኞች መታሰርን ለማስወገድ ብሄራዊ ኮሚቴ ማቋቋም እንደሚጠቅም አስታወቀ ።

ማህበሩ፤ «ሐገራችን እየገባች ካለችበት ቀዉስ ለመታደግ፤ ብሄራዊ ኮሚቴ ማቋቋም ብቸኛዉ አማራጭ ነዉ» በሚል ርዕስ መግለጫ አዉጥቷል።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሃንስ ገ/እግዚአብሄር የማሕበሩን መሪዎች አነጋግሮ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።
ዮሃንስ ገ/እግዚአብሄር
አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ