የባለስፖርት ማዕከሉ ባለሃብት ቅሬታ | ኢትዮጵያ | DW | 18.05.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የባለስፖርት ማዕከሉ ባለሃብት ቅሬታ

ከዩናይትድ ስቴትስ ከተመለሱ ትውልደ- ኢትዮጵያውያን ባለሃብቶች መካከል አንድ የእስፖርት ማዕከል አቋቁመው ይሠሩና ያሠሩ የነበሩ ባለሙያ አንድ እክል እንዳጋጠማቸው ፤ ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ የላከልን ዘገባ ያስረዳል።

Tennisschläger

ከብሥራተ ገብርኤል ጀርባ፣ ለታዳጊ ወጣቶች(ወንዶች ልጆችና ልጃገረዶች) የተዘጋጀው የእስፖርት ማዕከል እንዲነሣ የሚደረግ በመሆኑ አሠልጣኞችን ፣ ሠልጣኞችንና ባለቤቱን ቅር ሳያሰኝ አልቀረም ። ማዕከሉ የሚነሣበት ምክንያት ምን ይሆን? ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic