የባህር ዳሩ የአፍሪቃ ፀጥታ ጉባዔ ውይይት | ኢትዮጵያ | DW | 18.04.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የባህር ዳሩ የአፍሪቃ ፀጥታ ጉባዔ ውይይት

በባህር ዳር ከተማ ባለፈው የሳምንት መጨረሻ የተካሄደው የጣና መድረክ የተባለው ጉባዔ ለአፍሪቃ የፀጥታ ጉዳዮች ትኩረት በመስጠት መከረ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:26

አፍሪቃ እና ፀጥታዋ

ይኸው የተለያዩ አፍሪቃውያን መሪዎች፣ ምሁራን እና የፀጥታ ድርጅቶች ጠበብት የተሳተፉበት አምስተኛው የፀጥታ ጉባዔ በአፍሪቃ የሚነሱ ውዝግቦችን ማስወገድ እና የአህጉሩን ሰላም እና ፀጥታ ማረጋገጥ በሚቻልበት ጉዳይ ላይ በቀረቡ የተለያዩ ጥናታዊ ጽሑፎች ላይ ውይይት አካሂዶዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር


አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic