የባህር ላይ ውንብድናና ዓለምዓቀፉ ማህበረሰብ | ኢትዮጵያ | DW | 12.12.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የባህር ላይ ውንብድናና ዓለምዓቀፉ ማህበረሰብ

ሶማሊያ አሁን የሚያስፈልጋት በጠረፏ የባህር ኃይል መርከቦች አጀብ ወይም ደግሞ ትናንት የተጠናቀቀው ዓይነት የናይሮቢው ፀረ የባህር ኃይል ውንብድና ጉባኤ አይደለም ።

default

የተባበሩት መንግስታታ በሚጠይቀው መሰረት ለሀገሪቱ የሚያስፈልገው አጠቃላይ ፖለቲካዊ መፍትሄ ነው ።