የባህር ላይ ዉንብድናና የአሜሪካ ርምጃ | ኢትዮጵያ | DW | 17.04.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የባህር ላይ ዉንብድናና የአሜሪካ ርምጃ

የአሜሪካን መንግስት በሶማሊያ የባህር ግዛት የሚታየዉን የባህር ላይ ዉንብድና ለመዋጋት አስፈላጊዉን ርምጃ እንደሚወስድ ገለፀ።

የወንበዴዎቹ እናት መርከብ

የወንበዴዎቹ እናት መርከብ

የዉጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሂላሪ ክሊንተን የወንበዴዎችን ሃብት እንዳይንቀሳቀስ ለማድረግ ሲዝቱ እንደራሴ ዶናልድ ፔይን በበኩላቸዉ ዉጊያዉ ዉሃዉ ላይ ሳይሆን አገሪቷ ዉስጥ ማተኮር አለበት ባይ ናቸዉ። የሶማሊያ አዳዲስ ባለስልጣናትም ሃሳቡን ይጋራሉ።

አበበ ፈለቀ/ሸዋዬ ለገሠ