የባህረ ሰላጤዉ አካባቢ አገራት እና የአልቃይዳ ዛቻ | ዓለም | DW | 08.01.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የባህረ ሰላጤዉ አካባቢ አገራት እና የአልቃይዳ ዛቻ

የሶማልያ የባህር ወንበዴዎች በአካባቢዉ የሚንቀሳቀሱ መርከቦች ላይ የሚያደረጉት ጠለፋ አለም፣ መላ ያታለት እንደኖን ቀጥሎአል።

default

በትናንትናዉ እለት የወጣዉ የአጃንስ ፍራንስፍሪስ ዘገባ እንደሚያስረዳዉ ስማቸዉ እንዳይጠቀስ የፈለጉ የኩየት የደህንነት መረጃዎችን በዋቢነት የያዘዉ አልቆበስ የዜና አዉታር፣ አልቃይዳ በጥቂት ወራት ዉስጥ በባህር ሰላጤዉ በሚንቀሳቀሱ መርከቦች ላይ ከፋ ያለ ጥቃት ያደርሳል የሚል ስጋት መኖሩን፣ ምዕራባዉያን የመረጃ ምንጮችን በመጥቀስ አስታዉቋል።

ነብዩ ሲራክ፣ አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ