የባህል እና የብዝሃ ህይወት ጥበቃ | ባህል | DW | 29.07.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

የባህል እና የብዝሃ ህይወት ጥበቃ

ባህል ማለት ከትዉልድ ትዉልድ እየተንከባለለ የሚመጣ የህብረተሰብ መረጃ ነዉ። ስለ ባህል ስናወራ ስለተፈጥሮ እናነሳለን። ባህል እና ብዛሃ ህይወት ቁርኝት ያለዉ ሊለያይ የማይችል ክስተት ነዉ።

default

ነገር ግን በአለማችን የሚታየዉ አጽናፋዊ ትስስር ማለት ግሎባላይዤሽን ባህልን በመቀየር ብዛሃ-ህይወትን በማመንመን ላይ ነዉ ያሉንን የመልካ መንግስታዊ ያልሆነ የልማት ድርጅት ዳሪክተር አቶ ሚሊዮን በላይን በዛሪዉ ዝግጅታችን ጋብዘናል ለጥንቅሩ አዜብ ታደሰ ነኝ ለመልካም ቆይታ። ባህልና ደን ባህልና ብዛሃ ህይወት ሊነጣጠል የማይችእ ክስተት ነዉ ስለዚህም ባህላችንን ስንጠብቅ የአካባቢን ተፈጥሮ ደን መሪት እንጠብቃለን ያሉን የመልካ ማህበር ዳሪክተር አቶ ሚሊዮን በላይን ቃለ ምልስ ያድምጡ!
አዜብ ታደስ፣ ሂሩት መለሰ