የቡድን ስምንት ጉባኤና ለድሀ ሀገራት የሚሰጠው ዕርዳታ | ዓለም | DW | 08.07.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የቡድን ስምንት ጉባኤና ለድሀ ሀገራት የሚሰጠው ዕርዳታ

በዚህ ጉባኤ ላይ በሀብትና በዕውቀት ኃላ ቀር የሆኑ ድሀ ሀገሮችን እንዴትመርዳት እንደሚቻልም ይወያያሉ

default

አሁንም ከቡድን ስምንት ጉባኤ ሳንርቅ በሚያዚያ ወር በመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ወደ ሶሶት መቶ ሰዎች ባለቁባት በኢጣልያዋ ከተማ በላክዊላ የተሰበሰቡት የስምንቱ በኢንዱስትሪ የበለፀጉት አገራት መሪዎች የዘንድሮ ጉባኤ ትኩረት በሀገራቸው የደረሰው የምጣኔ ሀብት ቀውስ፣ የዓለም የአየር ንብረት ለውጥ ቁጥጥር እና የኢራን ብጥብጥ ቢሆንም ከነርሱ የዕርዳታ ዕጅ የሚጠባበቁ አገራትንም ጉዳይ ማንሳታቸው አይቀርም ። በዚህ ጉባኤ ላይ በሀብትና በዕውቀት ኃላ ቀር የሆኑ ድሀ ሀገሮችን እንዴትመርዳት እንደሚቻልም ይወያያሉ ። ድልነሳ ጌታነህ ከለንደን

ድልነሳ ጌታነህ /ሒሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ

►◄