የቡድን ሀያ ጉባዔና ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ | ኢትዮጵያ | DW | 07.04.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የቡድን ሀያ ጉባዔና ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ

ሰሞኑን በለንደን ብሪታንያ በተካሄደው የቡድን ሀያ ጉባዔ አፍሪቃን ወክለው የተካፈሉት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ጉባዔው የተሳካና

default

አፍሪቃውያንንም ተስፋ የሰጠ እንደነበር ለመንግስት መገናኛ ብዙኃን በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል። ትናንት ማምሻው ላይ አንድ መቶ ሀያኛ የዓለም ፓርላማዎች ህብረት ጉባዔ በንግግር ሲከፍቱ በቡድን ሀያ ጉባዔ ላይ የተደረሰው ስምምነት አበረታቺ እንደሆነ በአጽንዖት ደግመውታል። ታደሰ እንግዳው

TE/AA