የቡና ላኪዎች መጋዘኖች መታሸግና የንግድ ፈቃዳቸው መታገድ | ኢትዮጵያ | DW | 25.03.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የቡና ላኪዎች መጋዘኖች መታሸግና የንግድ ፈቃዳቸው መታገድ

የኢትዮጵያ የግብርናና ገጠር ልማት ሚኒስቴር ትናንት ምሽት ባወጣው መግለጫ በውጭ የቡና ንግድ ግብይት ላይ አሉታዊ ተፅእኖ አሳድረዋል ያላቸውን 94 የቡና ላኪዎች ፈቃድ አግዷል

default

ሴቶች በቡና ለቀማ

እገዳው ስድስት ትላልቅ የሀገሪቱን ቡና ላኪዎቸ እና ሰማንያ ስምንት ነጋዴዎችን ያካትታል ። እነዚህም እስከ ሰባ በመቶ የሚደርሰውን የሀገሪቱን ቡና ወደ ውጭ በመላክ የሚታወቁ ናቸው ። ዝርዝሩን ታደሰ ዕንግዳው ከአዲስ አበባ ልኮልናል ።