የቡሽ ስንብት | ዓለም | DW | 06.12.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

የቡሽ ስንብት

አስከሬናቸዉ ባለፈዉ ሰኞ ወደ ዋሽግተን ተጉዞ እስከ ትናንት ድረስ በብዙ ሺሕ የሚቆጠር ሕዝብ ተሰናብቶታል።ትናንት በነበረዉ የስንብት ሥነ-ሥርዓት ላይ የዩናይትድ ስቴትስ ያሁኑ ፕሬዝደንት፣ በሕይወት ያሉ የቀድሞ ፕሬዝደንቶች፤ የዉጪ ሐገራት መሪዎች እና ተጠሪዎች ሟቹን ተሰናብተዋል

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:08

የቀድሞዉ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ስንብት

የቀድሞዉ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ጆርጅ ሐርበርት ዎከር ቡሽ (ትላቁ) ዛሬ ባገሬዉ አቆጣጠር ቀትር ላይ (ከአንድ ሰዓት በኋላ ማለት ነዉ)  ሁስተን ቴክሳስ ዉስጥ ይቀበራሉ።አርባ አንደኛዉ የዩናትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ያረፉት ባለፈዉ አርብ ነበር።አስከሬናቸዉ ባለፈዉ ሰኞ ወደ ዋሽግተን ተጉዞ እስከ ትናንት ድረስ በብዙ ሺሕ የሚቆጠር ሕዝብ ተሰናብቶታል።ትናንት በነበረዉ የስንብት ሥነ-ሥርዓት ላይ የዩናይትድ ስቴትስ ያሁኑ ፕሬዝደንት፣ በሕይወት ያሉ የቀድሞ ፕሬዝደንቶች፤ የዉጪ ሐገራት መሪዎች እና ተጠሪዎች ሟቹን ተሰናብተዋል።ቡሽ 94 ዓመታቸዉ ነበር።

 መክብብ ሸዋ 

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic