የቡርጂ እና የጉጂ ብሔርብሔረሰቦች ግጭት | ኢትዮጵያ | DW | 18.09.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የቡርጂ እና የጉጂ ብሔርብሔረሰቦች ግጭት

በደቡብ ኢትዮጵያ በቡርጂ እና በጉጂ ብሔር ብሔረሰቦች መካከል ከጥቂት ቀናት በፊት ተቀስቅሶ የነበረው ግጭት የመንግሥት ሰራዊት ገብቶ ሁኔታዎችን ካረጋጋ በኋላ በወቅቱ መቆሙን የወረዳው አስተዳዳሪ አስታወቁ። በግጭቱ በሰዎች እና በእህል ላይ ጉዳት እንደደረሰ፣ የሞተም እንዳለ የሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ ባለስልጣን እና ያካባቢው ነዋሪ ገልጸዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:27
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
02:27 ደቂቃ

በወቅቱ ግጭቱን የማርገቡ ጥረት የተሳካ ይመስላል።


 ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic