የቡርኪና ፋሶ ወጣቶች እና ቶማስ ሳንካራ | አፍሪቃ | DW | 01.09.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የቡርኪና ፋሶ ወጣቶች እና ቶማስ ሳንካራ

የቡርኪና ፋሶ ወጣቶች ቶማስ ሳንካራ ሃገሪቱን በፕሬዚደንትነት በመሩባቸው አራት ዓመታት ውስጥ ገና አልተወለዱም ነበር። ያም ቢሆን ግን ወጣቱ ትውልድ የአፍሪቃ ቼ ጉቬራ በመባል ይጠሩ ለነበሩት እና እአአ በ1987 ዓም በወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት ለተገደሉት የቀድሞ ፕሬዚደንታቸው ቶማስ ሳንካራ ታላቅ አክብሮት ነው ያለው።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:12
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:12 ደቂቃ

የቡርኪና ፋሶ ወጣቶች እና ቶማስ ሳንካራበመሆኑም፣ አንድ የተማሪዎች ቡድን በአንድ ወቅት እጅግ ተወዳጅ ለነበሩት የቀድሞ ፕሬዚደንት አክብሮታቸውን ለመግለጽ በመዲናይቱ ዋጋዱጉ በስማቸው አንድ ማዕከል ለማቋቋም በአሁኑ ጊዜ ጥረት ጀምረዋል። የዶይቸ ቬለ ካትሪን ጌንስለር የጻፈችው ዘገባ የበርሊኑ ወኪላችን አዘጋጅቶታል።

ይልማ ኃይለሚካኤል


አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሃመድ

Audios and videos on the topic