የበጎ ፈቃድ የኢቦላ ተከላካይ አፍሪቃውያን የጤና ባለሙያዎች | አፍሪቃ | DW | 06.11.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የበጎ ፈቃድ የኢቦላ ተከላካይ አፍሪቃውያን የጤና ባለሙያዎች

የአፍሪቃ ሕብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት እንኮሳዛና ድልሚኒ ዙማ ፤ ኢቦላ የተከሠተባቸውን የምዕራብ አፍሪቃ ሃገራት ፤ ሴራሊዮንና ላይቤሪያን ተዘዋውረው ጎብኝተው ከተመለሱ በኋላ ፤ ለርዳታ ለመሠማራት ቃል የገቡትን

ባለሙያዎች ሸኝተዋል። የበጎ ፈቃድ ዘማቾቹ፣ ከምሥራቅና ከደቡባዊው አፍሪቃ በጠቅላላ ከ 10 ሀገራት የተውጣጡ ሀኪሞች ፤ የጤና መኮንኖችና በህክምና ዘርፍ የሰለጠኑ የጤና ረዳቶች ናቸው።

ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic