የበካይ ጋዞች ቅነሳ በአሜሪካ | ዓለም | DW | 09.12.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የበካይ ጋዞች ቅነሳ በአሜሪካ

የአሜሪካ መንግስት በአገሪቱ ወደከባቢ አየር የሚለቀቁ አደገኛ ጋዞችን ለመመጠን ወሰነ።

default

ሊዛ ጃክሰን መግለጫዉን ሲሰጡ

የአገሪቱ የአካባቢ ጥበቃ ተቋም በእንግሊዝኛ ምህፃሩ EPA ባወጣዉ መግለጫ ለአየር ብክለት ዋና መነሻ ናቸዉ ያላቸዉን ስድስት የጋዝ አይነቶች ይፋ አድርጓል። መግለጫዉን ይፋ ያደረጉት የEPA ዋና ኃላፊ ሊሳ ጃክሰን ናቸዉ። የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ዘገባ አድርሶናል

አበበ ፈለቀ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ተዛማጅ ዘገባዎች