የበሽታዎች ስርጭት በምንዱባን መንደር | ጤና እና አካባቢ | DW | 25.03.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የበሽታዎች ስርጭት በምንዱባን መንደር

አንዱ በሳንባ ነቀርሳ ከተያዘ.........

አንዱ በሳንባ ነቀርሳ ከተያዘ.........


በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ በምትገኘዉ ጎስቋላ መንደር በመታሬ ተፋፍጎ የሚኖረዉ ህዝብ ለሳንባ ነቀርሳና መሰል ተላላፊ በሽታዎች የተጋለጠ ነዉ። በስፍራዉ ለህዝቡ የጤና አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኘዉ የፈረንሳዩ ድንበር የለሽ የሃኪሞች ቡድን ባንደረባ የአኗኗር ሁኔታዉ እሷ ከምታዉቀዉ የተለየ በመሆኑ ቢያስገርማትም፤፡ በሙያዋ የምትችለዉን ሁሉ እያደረገች ትገኛለች።