የበሰቃ ሐይቅ፤ መንገድ በመዝጋት የፈጠረው እክል፤ | ኢትዮጵያ | DW | 22.08.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የበሰቃ ሐይቅ፤ መንገድ በመዝጋት የፈጠረው እክል፤

በአዲስ አበባና በድሬዳዋ መካከል ፤ መተሃራ አካባቢ፣ አሽከርካሪዎች ያልታሰበ እንከን አጋጥሞአቸዋል።

default

Karte von Äthiopien

የተንጣለለው የበሰቃ ሐይቅ ውሃ፤ መንገድ በመዝጋቱ፤ ተሽከርካሪዎች ድንጋያማ በሆነ አማራጭ መንገድ መንቀሳቀስ ግድ ሆኖባቸዋል። ለአሽከርካሪዎች፣ የመንገዱ አደገኛነት ብቻ ሳይሆን የፀጥታ ችግርም ሳያሳስባቸው የቀረ አይመስልም። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር፣ ችግሩ ካጋጠማቸው መካከል፤ 2 አሽከርካሪዎችንና የመንገዶች ባለሥልጣንን የህዝብ ግንኙነት ኀላፊ በማነጋገር የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ