የበርማ ተቃዋሚ ወገን መሪ ለአውሮጳ ያቀረቡት ጥሪ | ዓለም | DW | 20.12.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የበርማ ተቃዋሚ ወገን መሪ ለአውሮጳ ያቀረቡት ጥሪ

አውሮጳ እና ጀርመን የበርማ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄን ባንድነት እንዲደግፉ የበርማ የተቃውሞው ወገን መሪ ወይዘሮ ኦንግ ሳን ሱቺ ጠየቁ።

default

ኦንግ ሳን ሱቺ

የስድሳ አምስት ዓመትዋ የሰላም ኖቤል ተሸላሚ ወይዘሮ ሱ ቺ ከሀያ አንድ ዓመት እስራት እና የቁም እስር በኋላ የተፈቱት ከአንድ ወር በፊት ነዉ።

ቶማስ ቤርትላይን

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic