የበርሊን ግንብ መፍረስና በሞዛምቢክ ያሳደረዉ ትርጉም | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 29.09.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የበርሊን ግንብ መፍረስና በሞዛምቢክ ያሳደረዉ ትርጉም

የግንቡ መፍረስ ከአዉሮጳ-አሜሪካ፥ እስያም አልፎ አፍሪቃም ላይ የራሱን ሁለንተናዊ ተፅዕኖ አሳርፏል

default

ግንቡ በፈረስ-ማግስት

የበርሊን ግንብ የተናደበትን ሃያኛ አመት እዚሕ ጀርመን ዉስጥ በተለያዩ ሥርዓቶች እየተከበረ ነዉ።የግንቡ መፍረስ ከአዉሮጳ-አሜሪካ፥ እስያም አልፎ አፍሪቃም ላይ የራሱን ሁለንተናዊ ተፅዕኖ አሳርፏል። ይሕ አጭር ዝግጅት ሞዛምቢክ ላይ የነበረዉን ትርጓሜና የአንድ ትምሕርት ቤትና ታሪክ-ይቃኛል።ማርታ ደ አልማይዳ ባሮሶ የዘገበችዉን ይልማ ሐይለ-ሚካኤል አጠናቅሮታል።

ማርታ ባሮሶ/ይልማ ሐይለ-ሚካኤል

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic