የበረኃዋ እንቁ ፓልሚራ ከ«IS » ይዞታ በኋላ | የባህል መድረክ | DW | 08.04.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የባህል መድረክ

የበረኃዋ እንቁ ፓልሚራ ከ«IS » ይዞታ በኋላ


ለሰባት ወራት ያህል እራሱን እስላማዊ መንግሥት ብሎ በሚጠራዉ ሽብርተኛ ቡድን ተይዛ የቆየችዉ የበራኃዋ አልማዝ ተብላ የምትታወቀዉየሶርያዋ ጥንታዊት ከተማ ፓልሚራ ከሁለት ሳምንታት ወዲህ በሶርያዉ ፕሬዚዳንት አሳድ መንግሥት እጅ እስር መልሳ መግባትዋ በዓለም ደስታዉን ገልፆአል፤ በተልይ ደግሞ የታሪክና የቅርስ ጥናት ዘርፍ ባለሞያዎች የፓልሚራ መልሶ መለቀቅ እሰየዉ አሰኝቶአል። የሶርያ ጥንታዊ ቅርስ ጥናት ምሁርዋ ፈረንሳዊትዋ የታሪክ ተመራማሪ አኒ ሳርትር ፎሪያ ነገሩ እፎይታን ቢሰጥም ለበረሃዋ እንቁ ለፓልሚራ አሳድም ቢሆኑ ከ«IS» አይሻሉም ባይ ናቸዉ።

Audios and videos on the topic