የቅጥረኛ ወታደሮች በሊቢያ መሰማራት | ዓለም | DW | 24.02.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የቅጥረኛ ወታደሮች በሊቢያ መሰማራት

ብርቱ ተቃውሞ የገጠማቸው የሊቢያው ዓብዮታዊ መሪ ሙአመር ኧል ጋዳፊ ጋዳፊ በስልጣን ለመቆየት የመጨረሻ ተስፋቸውን በአፍሪቃውያን ቅጥረኛ ወታደሮች ላይ ማሳረፋቸውን የመገናኛ ብዙኃን እና የተቃዋሚ ወገኖች የሚያወጡዋቸው ዘገባዎች ያመለክታሉ።

default

በዘገባዎቹ መሰረት፡ በሀገሪቱ ካለፈው ሳምንት ወዲህ በመንግስቱ አንጻር ተቃውሞ ለማሰማት አደባባይ በወጡ ሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ በመትረየስ ተኩስ ከፍተው ብዙዎችን ገድለዋል። ቅጥረኞቹ ወታደሮች ከሰሀራ በስተደቡብ የሚገኙ በርካታ ሀገሮች ዜጎች መሆናቸው ተሰምቶዋል።

አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ