የቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች ትምህርት አቋረጡ | ኢትዮጵያ | DW | 22.11.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች ትምህርት አቋረጡ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን የስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች ከብዙ ክርክርና ድርድር በኋላ ያነሷቸው ጥያቄዎች ባለመመለሳቸው ትምህርት አቁመው መሰንበታቸው ተጠቆመ። ሰኞ ህዳር 13ቀን 2003ዓ.ም. ደግሞ ተማሪዎቹ ግቢውን ለቀው እንዲወጡ መደረጋቸውም ተገልጧል።

የቅድስት ስላሴ ቤተ-ክርስቲያን

የቅድስት ስላሴ ቤተ-ክርስቲያን

ተማሪዎቹ ችግራቸውን ለኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን እንዲሁም ለኢትዮጵያ ወጣቶችና ሴቶች ጉዳይ ፅህፈት ቤት በሰላማዊ ሰልፍ እንዳቀረቡም ታውቋል። ታደሰ እንግዳው በቦታው ተገኝቶ የሚከተለውን አጠናቅሯል።

ታደሰ እንግዳው

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ተክሌ የኋላ