የቅዱስ ያሬድ 1500ኛ ዓመት | የባህል መድረክ | DW | 26.05.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የባህል መድረክ

የቅዱስ ያሬድ 1500ኛ ዓመት

ኢትዮጵያዊው የዜማ ሊቅ ቅዱስ ያሬድ 1500ኛ ዓመቱ በተለያየ መስክ በመከበር ላይ ይገኛል። ቅዱስ ያሬድ በአውሮጳ ሙዚቃ ገናና ስም ያላቸው የሙዚቃ ቀማሪውች ከመፈጠራቸው ከሺህ ዓመታት ቀደም ብሎ ኢትዮጵያ ውስጥ የተፈጠረ ሊቅ ነው።

Audios and videos on the topic