የቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስትያን እደሳ መጠናቀቅ | ኢትዮጵያ | DW | 16.06.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስትያን እደሳ መጠናቀቅ

በቅዱስ ላሊበላ ጉዳት የደረሰባቸው የውቅር አብያተ ክርስትያን እድሳት ተጠናቆ ተመረቀ። የጥግና እና እድሳቱ ስራ የተካሄደው በዩኤስ አሜሪካ የገንዘብ እና ሁለገብ ሙያዊ አስተዋፅዖ ድጋፍ ነው።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:34

ላሊበላ

የዚህ ጥገናው የተጠናቀቀው አስገራሚ ጥበብ ወራሽ የሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ውርሱን ከመጠበቅ አልፎ በሌላው የዓለም አካባቢዎችም ሊያንፀባርቅ እንደሚገባ በምረቃው ስነ ስርዓት ወቅት ጎልቶዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic