የቅንጦት ብድር ፤ ብድርን የማብዛት አደጋዎች ክፍል 5 | በማ ድመጥ መማር | DW | 09.10.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

በማ ድመጥ መማር

የቅንጦት ብድር ፤ ብድርን የማብዛት አደጋዎች ክፍል 5

በማድመጥ መማር

ጄዲ ብስክሌት የሚገዛበትን ገንዘብ ለማግኘት የአባቱን ፊርማ አስመስሎ በመፈረሙ አባቱ ነገሩን ሲደርሱበት ከሚማርበት ክፍል ጆሮውን ቆንጥጠው አስወጥተውታል። ሌላ ምን አይነት ቅጣት ይደርስበት ይሆን?

Audios and videos on the topic