የቅንጅት እንደራሴዎች ተጠሪ በጀርመን | ኢትዮጵያ | DW | 06.09.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የቅንጅት እንደራሴዎች ተጠሪ በጀርመን

ከእስር በተፈቱት የቅንጅት ለአንድነትና ለዲሞክራሲ መሪዎችና ምክር ቤት በገቡ አባላት መካካል ጥሩ ግንኙነት እንዳለ አቶ መስገን ዘዉዴ አስታወቁ።አቶ ተመስገን ምክር ቤት የገቡ የቅንጅት ተመራጮች መሪ ናቸዉ።