የቅንጅት አባላትና ደጋፊዎች መፈታት | ኢትዮጵያ | DW | 20.08.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የቅንጅት አባላትና ደጋፊዎች መፈታት

ካለፉት ሁለት ዓመት ወዲህ በእስራት ይገኙ የነበሩ ሰላሳ አንድ የቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ አባላትና ደጋፊዎች ትናንት ተፈቱ። አርያም ተክሌ ዶክተር ኃይሉ አርአያን አነጋግራቸዋለች።

ከምርጫ በኋላ የታየ ሰልፍ

ከምርጫ በኋላ የታየ ሰልፍ