የቂሊንጦ ማረምያ ቤት ተከሳሾች | ኢትዮጵያ | DW | 02.12.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የቂሊንጦ ማረምያ ቤት ተከሳሾች

ፊደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከፍተኛ 19ኛ ወንጀል ችሎት ኢትዮጵያዊ ስዊድናዊዉ የልብ ቀዶ ሕክምና አዋቂ ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ የሚገኙበትን  38 ተከሳሾች፤ በቂሊንጦ ማረምያ ቤት ቃጠሎ አቃቤ ሕግ ያቀረበባቸዉን ክስ ዛሬ አዳመጠ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:13
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:13 ደቂቃ

የቂሊንጦ ማረምያ ቤት


የ አቃቤ ሕግ 38 ቱ በጋራና እያንዳንዳቸዉ አደረሱት ባለዉ ጥፋት በፀረ ሽብር ሕግና በ 1996 ዓ,ም የወጣዉን የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ተላልፈዋል ሲል ክሱን ዘርዝሮአል።  የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዝርዝሩን ልኮልናል። 


ዬኃንስ ገ/እግዚአብሄር

አዜብ ታደሰ 
ኂሩት መለሰ     
 

Audios and videos on the topic