የቂሊንጦ ማረምያ ቤት ቃጠሎና የተቃዋሚ መሪዎች ጥሪ | አፍሪቃ | DW | 05.09.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የቂሊንጦ ማረምያ ቤት ቃጠሎና የተቃዋሚ መሪዎች ጥሪ

በቂሊንጦ ማረምያ ቤት በተነሳዉዉ ቃጠሎ የታሰሩ አባሎቻችን ነሕይወት ይኑሩ አይኑሩ ማወቅ አልቻልንም ሲሉ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ገለጹ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:08

የቂሊንጦ ቃጠሎ


ጥሪ ያቀረቡት ፓርቲዉች እንደገተናገሩት መንግሥት የግልጽነት መርህን በመከተል ስለሁኔታዉ ዝርዝር መግለጫ እንዲሰጥም ጠይቆአል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጥሪ ካቀረቡት የፓርቲ መሪዎች አነጋግሮዋል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር


አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic