የቁጫ ወረዳ ግጭት10 ኅዳር 2006ማክሰኞ፣ ኅዳር 10 2006በደቡብ ክልል ጋሞጎፋ ዞን የቁጫ ወረዳ ከማንነት ጋ በተያያዘ ግጭት በርካታ ተማሪዎች መታሰራቸው እና ትምህርት መቋረጡ ተገለጸ። ፣ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ያነጋገራቸውhttps://p.dw.com/p/1AKxIምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያ ያይን ምስክሮች እንደገለጹለት፣ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ትምህርት ቤቶች እና የመምህራን መኖሪያ ቤቶች ተቃጥለዋል። ስለግጭቱ ከቁጫ ወረዳ ፖሊስ በስልክ መረጃ ለማግኘት የተደረገው ሙከራ አልተሳካም። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ