የቀጠር ኤሚር የኢትዮጵያ ጉብኝት | ኢትዮጵያ | DW | 11.04.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የቀጠር ኤሚር የኢትዮጵያ ጉብኝት

የቀጥር ኤሚር በኢትዮጵያ ጉብኝት በማድረግ ላይ ናቸዉ። ኤሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ አል ታኒ፥ ከኢትዮጵያ ፕሬዝደንት እና ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር የተወያዩት ሲሆን ሁለቱ ሃገራት በንግድና በደህንነት ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመሥራት ተስማምተዋል ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:47
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
02:47 ደቂቃ

የቀጠር ኤሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ አል ታኒ

 እንዲያም ሆኖ የአንድ ሀገር መሪ ሲመጣ እንደሚደረገዉ በጋራ የተሰጠ መግለጫ አለመኖሩን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ በላከልን ዘገባ ጠቅሷል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic