የቀድሞ የደህንነት እና ስለላ ባለሥልጣናት ጉዳይ | ኢትዮጵያ | DW | 09.05.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የቀድሞ የደህንነት እና ስለላ ባለሥልጣናት ጉዳይ

የቀድሞ የደህንነት እና ስለላ ባለሥልጣናት ጉዳይ መታየት ቀጥሏል። በዛሬው ዕለትም የፌዴራል ከፍተኛ ደረጃ ፍርድ ቤት 1ኛ ወንጀል ችሎት ከትናንት የቀጠለውን በከባድ የሰብዓዊ መብት ጥሰት የተጠረጠሩ 26 የዘርፉን ባለሥልጣናት ክስ ተመልክቷል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:11

«ፍርድ ቤት ላልቀረቡት መጥሪያ እንዲደርሳቸው ታዝዟል»

 ችሎቱ የቀድሞ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገለግሎት ከፍተኛ ኃላፊ አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ ጉዳያቸው በሌሉበት መታየት የተጀመረው አራት የዘርፉ ባለሥልጣናት ባሉበት ፖሊስ መጥሪያ እንዲያደርሳቸው መታዘዙን የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ያስረዳል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች