የቀድሞ የቤንሻንጉል ብሔራዊ ክልል ፕሬዚደንት ያለመከሰስ መብት መነሳት | ኢትዮጵያ | DW | 18.10.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የቀድሞ የቤንሻንጉል ብሔራዊ ክልል ፕሬዚደንት ያለመከሰስ መብት መነሳት

አራተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀድሞ የቤንሻንጉል ቭሔራዊ ክልል ፕሬዚደንት አሁን ደግሞ የማህበራት ማደራጃ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ያረጋል አይሸሹን ያለመከሰስ መብት ገፈፈ።

default

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ እና ፍትሕ አስተዳደር ቋሚ ኮሚቴ አቶ ያረጋል አይሸሹ በሥልጣን ዘመናቸው ከ 1998 ዓም ጀምሮ ሰማንያ ሶስት ሚልዮን ብር በሙስና ያላግባብ ጥቅም ለማግኘት ሲሉ አባክነዋል በሚል ለምክር ቤቱ ባቀረበው ጥያቄ መሰረት ነው አሁን ያለመከሰስ መብታቸው የተገፈፈው።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic