የቀድሞ የመኢአድ ፕሬዝዳንት አቶ ማሙሸት ታሰሩ  | ኢትዮጵያ | DW | 03.04.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የቀድሞ የመኢአድ ፕሬዝዳንት አቶ ማሙሸት ታሰሩ 

አቶ ማሙሸት የት እንደሚገኙ እስካሁን በትክክል እንደማያውቁ እና ፍርድ ቤት አለመቅረበቻውን ወንድማቸው ገልጸዋል

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:35

አቶ ማሙሸት ታሰሩ

የቀድሞ የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ፕሬዝዳንት አቶ ማሙሸት አማረ እና ወንድማቸው መታሰራቸውን ታናሽ ወንድማቸው ለዶቼቬለ ተናገሩ ። ሁለቱ ወንድሞቻው የተያዙት አቶ ማሙሸት ጠበል ይጠቀሙበት ከነበረው  ሰሜን ሸዋ ውስጥ ከሚገኘው የምንጃር ሸንኮራ ጠበል ቦታ መሆኑን የአቶ ማሙሸት ወንድም ተናግረዋል ። አቶ ማሙሸት የት እንደሚገኙ እስካሁን በትክክል እንደማያውቁ እና ፍርድ ቤት አለመቅረበቻውን ወንድማቸው ገልጸዋል። 
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር 
ኂሩት መለሰ
አዜብ ታደሰ  

Audios and videos on the topic