የቀድሞ መንግሥት ባለሥልጣናት የመለቀቅ ፍንጭ | ኢትዮጵያ | DW | 10.12.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የቀድሞ መንግሥት ባለሥልጣናት የመለቀቅ ፍንጭ

የቀድሞዉ የኢትዮጵያ መንግሥት (የደርግ) ባለሥልጣናት ሰሞኑን ከእስር እንደሚለቀቁ የሐይማኖት ተቋማት ምንጮች አስታወቁ።

default

በእስር ከሚገኙት የቀድሞ ባለስልጣናት በከፊል

እስረኞቹንና መንግሥትን በሚስጥር ሲሸመግል የሰነበተዉ የኢትዮጵያ የሐይማኖት አባቶች ኮሚቴ እንዳስታወቀዉ እስረኞቹ መንግሥትንና ሕዝብን ይቅርታ ጠይቀዉ በቅርቡ እንዲፈቱ ከስምምነት ላይ ተደርሷል።የሽማግሌዎቹ ኮሚቴ ለዛሬ ቀጥሮት የነበረዉን ጋዜጣዉ መግለጫ ግን ለሌላ ጊዜ አስተላልፎታል። የመንግሥት ባለሥልጣናትም ሥለ ጉዳዩ መግለጫ አልሰጡም።

ታደሰ እንግዳዉ

ነጋሽ መሐመድ