ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን። ስለዚሁ ጉዳይ ተጨማሪ መረጃዎችን ከሰነድ አጠባበቅ መግለጫችን ማግኘት ይችላሉ።
ኢትዮጵያ ውስጥ የፖለቲካ ተቋማት ለሀገራዊ ምርጫ ራሳቸውን ከማዘጋጀታቸው በፊት መረጋጋት እና ሰላም ከሁሉም በላይ አስፈላጊ መሆኑ ተገለጸ። ይህን የገለፁት ስድስት ፓርቲዎች ይህን ተግባራዊ የሚሆነው ከበላይ አመራር ሳይሆን ወደ ታች ወደ ወረዳ ተገብቶ መጀመር አለበት በማለት ወደ ሥራ ለመግባት መዘጋጀታቸውን ዛሬ አስታውቀዋል።