የቀድሞዉ የኢትዮጵያ ጦር ታሪክ | ኢትዮጵያ | DW | 26.03.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የቀድሞዉ የኢትዮጵያ ጦር ታሪክ

ሥለቀድሞዉ የኢትዮጵያ ምድር ጦር ታሪክ የሚያወሳ መፅሐፍ አዲስ አበባ ዉስጥ ታትሞ ሰሞሙን ተመርቋል።

ከስድስት መቶ በላይ ገፆች ያሉት ይሕ መፅሐፍ የቀድሞዉ የኢትዮጵያ ጦር በዘመናይ መልክ ከተመሠረተበት ከ1927 እስከ ተበተነበት እስከ 1983 ድረስ ያከናወናቸዉን ተግባራት ያለፈባቸዉን ፈተናዎች ይተርካል። መፅሐፉን ያዘጋጁት የጦሩ አባላት የነበሩ እና ከጦሩ ጋር ይሰሩ የነበሩ ሲቢሎች ናቸዉ። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic