የቀይ መስቀል እንቅስቃሴ | ዓለም | DW | 28.05.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የቀይ መስቀል እንቅስቃሴ

ዓለም ዓቀፍ ቀይ መስቀል ICRC በዓለም የተከሰተዉ የምጣኔ ሃብት ቀዉስ በዓለም ዙሪያ ርዳታዉንና የግብረ ሰናይ ተግባራትን እንደጎዳ አስታወቀ።

default

ቀይ መስቀል በሥራ ላይ

ባለፈዉ የአዉሮጳዉያን ዓመት በርከት ያለ ገንዘብ እንዳወጣ ትናንት ይፋ ባደረገዉ ዓመታዊ የስራ እንቅስቃሴ ዘገባዉ የገለፀዉ ICRC ለዚህም አፍጋኒስታን ሶማሊያና ፓኪስታን ዓይነተኛ ማሳያዎች መሆናቸዉን ጠቁሟል። ድርጅቱ በኢትዮጵያ የሚያደርገዉ እንቅስቃሴም ካለፉት ሁለት ዓመታት ወዲህ እየቀነሰ እንደመጣ ተመልክቷል።

ሸዋዬ ለገሠ/ተክሌ የኋላ፣