የቀሪዎቹ ቤተ-እስራኤላውያን እጣ | ኢትዮጵያ | DW | 29.09.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የቀሪዎቹ ቤተ-እስራኤላውያን እጣ

በጎንደር ከተማ አቅራቢያ በሚገኙ ሁለት መንደሮች እና አካባቢዎች አሁንም የቤተ እስራኤላውያን አባላት ይኖራሉ። ከነዚሁ መካከል ገሚሱ የሚተዳደረው በእጅ ስራ ነው።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:37
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:37 ደቂቃ

የቤተ-እስራኤላውያን አባላት እጣ

ሌላው ወገን አንድ ቀን ወደ እስራኤል የፈለሱትን ቤተ ዘመዶቹን መቀላቀል የሚችልበትን እድል በመጠባበቅ ላይ እንደሚገኙ ሁለቱንም ወገኖች ወደ ጎንደር በመሄድ የጎበኘው የአዲስ አባባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በላከው ዘገባ አመልክቶዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic