የቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት መጀመር | ኢትዮጵያ | DW | 21.09.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት መጀመር

ተገልጋዮቹ አነስተኛ ያሏቸው አንዳንድ ችግሮች እንዲስተካከሉም ጠይቀዋል ።ባቡሩ ሥራ መጀመሩ የከተማይቱን የማጓጓዣ እጥረት ያቃልላል የሚል ተስፋ ተጥሎበታል ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:25

የቀላል ባቡር ትራንስፖርትየአዲስ አበባ የቀላል ባቡር ትራንስፖርት ከትናንት ጀምሮ በአንድ መስመር አገልግሎት መስጠት ጀምሯል ። በዚሁ ከቃሊቲ እስከ ቅዱስ ጊዮርጊስ አደባባይ በሚዘልቀው መስመር በተጀመረው አገልግሎት መደሰታቸውን ዶቼቬለ ያነጋገራቸው አብዛኛዎቹ ተጓዦች ተናግረዋል ። ሆኖም ተገልጋዮቹ አነስተኛ ያሏቸው አንዳንድ ችግሮች እንዲስተካከሉም ጠይቀዋል ።ባቡሩ ሥራ መጀመሩ የከተማይቱን የማጓጓዣ እጥረት ያቃልላል የሚል ተስፋ ተጥሎበታል ። የባቡር ተጓዞችን ያነጋገረው የአዲስ አበባው ወኪላችን ዝርዝሩን ልኮልናል ።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ኂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic