የሽግግር መንግሥት ለደቡብ ሱዳን | አፍሪቃ | DW | 06.06.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የሽግግር መንግሥት ለደቡብ ሱዳን

በደቡብ ሱዳን የሽግግር መንግሥት ለመመሥረት፤ ያስችላል የተባለለት ከደቡብ ሱዳን ሁሉንም የማኅበረሰብ ክፍል ያካተተዉ ስብሰባ ይደረጋል ከተባለለት ቀን ዘግየት ብሎ ዛሬ በአፍሪቃ ኅብረት ስራዉን ጀምሯል።

እስከ ነገ ይዘልቃል ስለተባለዉ ሥብሰባ፤ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ፤ ከተደራዳሪዎቹ መካከል የአንደኛዉን ወገን የሆኑትና፤ በቅርቡ የተዋቀረዉ የቀድሞ እስረኞች ቃል አቀባይ ከጆን ሉክ ጋር ቃለ-ምልልስ አድርጎ ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ

Audios and videos on the topic