የሽኝት ግብዣ ለዶክተር ቴድሮስ አድሓኖም | ኢትዮጵያ | DW | 29.05.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የሽኝት ግብዣ ለዶክተር ቴድሮስ አድሓኖም

ከአንድ ሳምንት በፊት የተመ የዓለም የጤና ድርጅት ዳይሬክተር ሆነው ለተመረጡት እና የፊታችን ሰኔ  24፣ 2009 አዲሱን ስራቸውን ለሚረከቡት የቀድሞ የጤና ጥበቃ እና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዶክተር ቴድሮስ አድሓኖም ትናንት የሽኝት ግብዣ ተደረገ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:10

የሽኝት ግብዣ

ግብዣውን በጋራ ያዘጋጁት የአብርሀም ግዛው የጉባዔዎች እና የመገናኛ ብዙኃን ስራዎች አዘጋጅ ድርጅት እና የሀበሻ 2000 ምግብ ቤት ናቸው። በዚሁ የሽኝት ግብዣ ላይ  የዶክተር ቴድሮስ ወዳጆች፣ ዘመዶች እና አድናቂዎቻቸው ተገኝተዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች