የሽብር ጥቃት በስደተኞች ላይ የደቀነዉ ተፅኖ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 17.11.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የሽብር ጥቃት በስደተኞች ላይ የደቀነዉ ተፅኖ

ከፓሪሱን ጥቃት በኋላ አሸባሪዎች ስደተኛ መስለዉ ወደ አዉሮጳ ይገባሉ የሚለዉ ሥጋት እየጎላ መጥቶአል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 09:41

የሽብር ጥቃት የደቀነዉ ተፅኖ

የዛሬዉ አዉሮጳና ጀርመን ዝግጅት የፓሪሱ ጥቃት በአዉሮጳ ኅብረት አባል ሀገራትና ወደ አዉሮጳ በገቡና በሚገቡ ስደተኞች ላይ ያመጣዉን ተፅኖ ይቃኛል። የብረስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ አጠናቅሮታል።

ገበያዉ ንጉሴ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic