የሻምበል ምሩፅ ይፍጠር የቀብር ስነ ሥርዓት | ዓለም | DW | 01.01.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የሻምበል ምሩፅ ይፍጠር የቀብር ስነ ሥርዓት

የሻምበል ምሩፅ ይፍጠር የቀብር ስነ ሥርዓት ዛሬ ከሰዓት በኋላ በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈፅሟል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:55
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
02:55 ደቂቃ

የሻምበል ምሩፅ ይፍጠር የቀብር ስነ ሥርዓት

በቀብር ስነ ሥርዓቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ፓትሪያርክ  አባ ማቲያስን ጨምሮ ሚኒስትሮች፣ አትሌቶች ፣የስፖርት ቤተሰቦች እንዲሁም ወዳጅ ዘመዶች በተገኙበት በትልቅ በስነ ስርዓት ተፈፅሟል። በዚሁ ስንብት ላይ የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮኃንስ ገብረ እግዚያብሔር ተገኝቶ ቀጣዩን ዘገባ ይኮልናል።

ዮኃንስ ገብረ እግዚያብሔር

ልደት አበበ

Audios and videos on the topic